የአገራችን የቱሪስት መስህብ የሚያስተዋውቅ የዩቲዩብ ቪዲዮ ሊንክ

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%8c%88%e1%88%ab%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b1%e1%88%aa%e1%88%b5%e1%89%b5%e1%88%98%e1%88%b5%e1%88%85%e1%89%a5%e1%8b%a8%e1%88%9a%e1%8b%ab%e1%88%b5%e1%89%b0%e1%8b%8b%e1%8b%8d

በአማራ ክልል የሚደረገውን የዳያስፖራ ሳምንት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትኬት ዋጋ ቅናሽ ያደርጋል

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%89%a0%e1%8a%a0%e1%88%9b%e1%88%ab-%e1%8a%ad%e1%88%8d%e1%88%8d-%e1%8b%a8%e1%88%9a%e1%8b%b0%e1%88%a8%e1%8c%88%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%8b%b3%e1%8b%ab%e1%88%b5%e1%8d%96%e1%88%ab-%e1%88%b3

በፈረንሳይ፣በስፔንና በፖርቱጋል ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣

የዳያስፖራ ቀን በአል እ.ኤ.አ. ከጁላይ 28-31 ቀን 2016 በክልል ደረጃ ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ እ.ኤ.አ. ከኦገስት 1-2 ቀን 2016 በባህር ዳር ከተማ የሚከበር ሲሆን ፡በበአሉ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኤምባሲ ጽ/ቤታችን የዳያስፖራ ክፍል በስልክ ቁጥር + 33 1 47 83 37 07 ወይም +336 10 37 93 12 በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ …

Continue reading »

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%89%a0%e1%8d%88%e1%88%a8%e1%8a%95%e1%88%b3%e1%8b%ad%e1%8d%a3%e1%89%a0%e1%88%b5%e1%8d%94%e1%8a%95%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%8d%96%e1%88%ad%e1%89%b1%e1%8c%8b%e1%88%8d-%e1%88%88%e1%88%9d%e1%89%b5%e1%8a%96

ኤምባሲያችን የሚሰጠው የትርጉም ስራ ላልተወሰነ ጊዜ በተለመደው መንገድ ይቀጥላል

ከዚህ በፊት ኤምባሲው የሚሰጠውን የተለያዩ ሰነዶችን ወደ ፈረንሳይኛ የመተርጎም አገልግሎት ከ መጋቢት 13 ቀን 2008 አ.ም ( March 22, 2016 ) ጀምሮ እንደሚያቆም መገለፁ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አገልግሎቱን ለጊዜው ማስቀጠል በማስፈለጉ ተለዋጭ መመሪያ እስከሚወጣ ድረስ በተለመደው መንገድ የሚቀጥል መሆኑን እንገልጻለን፡፡  

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8a%a4%e1%88%9d%e1%89%a3%e1%88%b2%e1%8b%ab%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8c%89%e1%88%9d-%e1%88%b5%e1%88%ab-%e1%88%98%e1%88%b5%e1%8c%a0%e1%89%b5-%e1%8a%a8-22032016-%e1%8c%80

Presentation of Credentials

H.E Mr. Nega Tsegaye, Ambassador of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Resident Ambassador to France, presented his Copy of Credentials to H.E Mr. Khemaies Jhinaoui, Minister of Foreign Affairs of Tunisia on 15 March 2016. Ambassador Nega Tsegaye and H.E Mr. Khemaies Jhinaoui discussed on the issues of bilateral relations, current challenges of Terrorism, and …

Continue reading »

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/presentation-of-credentials

የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርዳችሁን ላላሳደሳችሁ በሙሉ

የኢትዮጵያ ተወላጅነት መታወቂያ ያለቅጣት እንዲታደስ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ላልተወሰነ ጊዜ ስለተራዘመ በፈረንሳይ፣በስፔንና በፖርቱጋል የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያችሁን እንድታሳድሱ እናሳስባለን፡፡

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%8b%8d%e1%88%8d%e1%8b%b5-%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%88%98%e1%89%b3%e1%8b%88%e1%89%82%e1%8b%ab-%e1%8a%ab%e1%88%ad%e1%8b%b3%e1%89%bd%e1%88%81%e1%8a%95

ETHIOPIA IN PARIS : A DOCUMENTARY BY EBC -ETHIOPIAN NATIONAL TV

Ethiopian Broadcasting Corporation’s documentary focuses on the role the Ethiopian restaurants in Paris play as ambassadors of Ethiopia by demonstrating Ethiopia’s diverse culture, hospitality and great cuisine.

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/ethiopia-in-paris-a-documentary-by-ebc-ethiopian-national-tv

Older posts «

» Newer posts