የድጋፍ ደብዳቤዎች

ሀ/በፈረንሳይ እና ኤምባሲው በሚሸፍነው ሀገራት ነዋሪ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የድጋፍ ደብዳቤ

 • አገልግሎቱ የፀና  ፓስፖርት፤
 • የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ፤
 • በአድራሻቸው የተላከ የቤት ኪራይ፤የስልክ መክፈያ፤ወይም ሌላ የቋሚ ነዋሪነት ማስረጃ፤
 • ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ  የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ያስፈልጋል፡፡

ለ/በፈረንሳይ ወስጥ በሕይወት የሚኖሩ መሆኑን የሚያረጋግጥ  ድጋፍ ደብዳቤ

 • የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ
 • አገልግሎቱን በግንባር ቀርቦና ፈርሞ መጠየቅ፤
 • ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ  የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ያስፈልጋል፡፡

ሐ/ኢትዮጵያውያን የፈረንሳይ ወይም የሌላ ሀገር  ዜግነት ያልወሰዱ  መሆኑን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ

 • አገልግሎቱ የፀና  ፓስፖርት፤
 • አገልግሎቱን በጽሁፍ መጠየቅ
 • የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ፤
 • ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ  የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ያስፈልጋል፡፡

መ/በኢትዮጵያ ባህል መሰረት የልጅ ሁለተኛ ስም የአባቱ የመጀመሪያ ስም መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ፤

 • አገልግሎቱ የፀና ኢትዮጵያ ፓስፖርት፤
 • የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ/የፓስፖርት ኮፒ፤
 • ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ  የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ያስፈልጋል፡፡

ሠ/የኢትዮጵያ ዜጋ መሆናቸውን  የሚያረጋግጥ የግጋፍ ደብዳቤ፤

 • አገልግሎቱ የፀና ኢትዮጵያ ፓስፖርት፤
 • የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ/የፓስፖርት ኮፒ
 • ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ  የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ያስፈልጋል፡፡

ረ/ በፈረንሳይ ህይወቱ ያለፈ ዜጋ    1.ወደ ኢትዮጵያ አሰክሬኑ እንዲገባ የሚጠይቅ ደብዳቤ   2.የሞት ማስረጃውን ማረጋገጥ

 • የሆስፒታል የሞት ዲኪላሬሽን/ፖሊስ ማስረጃ
 • በሀገር ቤት የሚገኙ የሟች ቤተሰብ ሙሉ ስምና አድራሻ
 • የሟች የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ
 • ውክልናውን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ  የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ያስፈልጋል፡፡

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%8a%95%e1%88%b1%e1%88%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a0%e1%8c%88%e1%88%8d%e1%8c%8d%e1%88%8e%e1%89%b5/%e1%8b%a8%e1%8b%b5%e1%8c%8b%e1%8d%8d-%e1%8b%b0%e1%89%a5%e1%8b%b3%e1%89%a4%e1%8b%8e%e1%89%bd