የሌሴ ፓሴ

የይለፍ (ሌሴ ፓሴ) ሰነድ ለመጠቅ መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • አመልካች በአካል መቅረብ
  • ፓስፖርት ወይንም ሌላ የመጓጓዛ ሰነድ የሌላቸውና ኢትዮጵያዊ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ወይም የቤተሰብን ሙሉ አድራሻ ማሳወቅ
  • የፓስፖርት መጠየቂያ ቅጽ(የይለፍ ሰነድ የሚለው ላይ ምልክት በማድረግ) ሁለት ኮፒ መሙላት
  • ሁለት የፓስፖርት መጠን(3 x4cm )ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮዎች የሚታዩ፣ መደቡ ነጣያለ)ማቅረብ
  • የአገልግሎት ክፍያ 42.50€ መፈፀም
  • አመልካቹ በቅድሚያ በሰልክ ቀጠሮ አስይዘው በአካል ሲቀርቡ

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%8a%95%e1%88%b1%e1%88%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a0%e1%8c%88%e1%88%8d%e1%8c%8d%e1%88%8e%e1%89%b5/%e1%8b%a8%e1%88%8c%e1%88%b4-%e1%8d%93%e1%88%b4-%e1%8a%a0%e1%8c%88%e1%88%8d%e1%8c%8d%e1%88%8e%e1%89%b5

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *