ሰነድ ማረጋገጥ

ከኢትዮጵያ ውጭ የመነጨ ሰነድ ለማረጋገጥ፣

 • ሰነዱ በመነጨበት አገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ መቅረብ ይኖርበታል፣
 • የአገልግሎት ክፍያ :-
  • ለኢትዮጵያዊያን እና ለትውልድ ኢትዮጵያዊያን ሃምሳ ሰባት(57€ )
  • ለውጭ ዜጎች ሰማንያ ሰባት (87)
  • በአካል ቀርበው የሚያስፈጽሙ ከሆነ ክፍያው የሚፈፀመው በጥሬ ገንዘብ ብቻ ነው፡፡
  • አገልግሎቱን በፖስታ ቤት በኩል ልከው የሚያስፈጽሙ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበትና  Tracking Number ያለው መመለሻ ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ይገባል፡፡
  • በፖስታ ሲላክ ክፍያው ለኢትዮጵያ ለኤምባሲ (AMBASSADE D’ETHIOPIE PARIS) የተፃፈ፡-
   የክፍያ ትዕዛዝ /MANDANT CASH/ ወይም   ካሽየር ቼክ /Cashier Check/  በመላክ መክፈል ያስፈልጋል፡፡

ከኢትዮጵያ የመነጨ ሰነድ ማረጋገጥ

 • ሰነዱ በኢትዩጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ መቅረብ ይኖርበታል፣
 • የአገልግሎት ክፍያ
  • ለኢትዮጵያዊያን እና ለትውልድ ኢትዮጵያዊያን ሃምሳ ሰባት (57) ዩሮ
  • ለውጭ ዜጎች ሰማንያ ሰባት (87) ዩሮ
  • በአካል ቀርበው የሚያስፈጽሙ ከሆነ ክፍያው የሚፈፀመው በጥሬ ገንዘብ ብቻ ነው፡፡
  • አገልግሎቱን በፖስታ ቤት በኩል ልከው የሚያስፈጽሙ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበትና  Tracking Number ያለው መመለሻ ፖስታ ከነቴምብሩ አብሮ መላክ ይገባል፡፡
  • በፖስታ ሲላክ ክፍያው ለኢትዮጵያ ለኤምባሲው በተፃፈ፡-
   የክፍያ ትዕዛዝ /MONDANT CASH/ ወይም
   ካሽየር ቼክ /Cashier Check/  በመላክ መክፈል ይቻላል

 

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8b%a8%e1%8a%ae%e1%8a%95%e1%88%b1%e1%88%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a0%e1%8c%88%e1%88%8d%e1%8c%8d%e1%88%8e%e1%89%b5/%e1%88%b0%e1%8a%90%e1%8b%b5-%e1%88%9b%e1%88%a8%e1%8c%8b%e1%8c%88%e1%8c%a5

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *