«

»

ኤምባሲያችን የሚሰጠው የትርጉም ስራ ላልተወሰነ ጊዜ በተለመደው መንገድ ይቀጥላል

ከዚህ በፊት ኤምባሲው የሚሰጠውን የተለያዩ ሰነዶችን ወደ ፈረንሳይኛ የመተርጎም አገልግሎት ከ መጋቢት 13 ቀን 2008 አ.ም ( March 22, 2016 ) ጀምሮ እንደሚያቆም መገለፁ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አገልግሎቱን ለጊዜው ማስቀጠል በማስፈለጉ ተለዋጭ መመሪያ እስከሚወጣ ድረስ በተለመደው መንገድ የሚቀጥል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%8a%a4%e1%88%9d%e1%89%a3%e1%88%b2%e1%8b%ab%e1%89%bd%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8c%89%e1%88%9d-%e1%88%b5%e1%88%ab-%e1%88%98%e1%88%b5%e1%8c%a0%e1%89%b5-%e1%8a%a8-22032016-%e1%8c%80