«

»

በፈረንሳይ፣በስፔንና በፖርቱጋል ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣

diaspora 2016
የዳያስፖራ ቀን በአል እ.ኤ.አ. ከጁላይ 28-31 ቀን 2016 በክልል ደረጃ ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ እ.ኤ.አ. ከኦገስት 1-2 ቀን 2016 በባህር ዳር ከተማ የሚከበር ሲሆን ፡በበአሉ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኤምባሲ ጽ/ቤታችን የዳያስፖራ ክፍል በስልክ ቁጥር + 33 1 47 83 37 07 ወይም +336 10 37 93 12 በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Permanent link to this article: http://ethiopianembassy.fr/%e1%89%a0%e1%8d%88%e1%88%a8%e1%8a%95%e1%88%b3%e1%8b%ad%e1%8d%a3%e1%89%a0%e1%88%b5%e1%8d%94%e1%8a%95%e1%8a%93-%e1%89%a0%e1%8d%96%e1%88%ad%e1%89%b1%e1%8c%8b%e1%88%8d-%e1%88%88%e1%88%9d%e1%89%b5%e1%8a%96